ስለእኛ

ኤል ሻሎም ዙሪክ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን

ኤል-ሻሎም ዙሪክ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በስዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ የምትገኘ የዳያስፖራ ቤተክርስቲያን ስትሆን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ አገልገሎት ይደረጋል። ቤተክርስቲያናችን በ 1995 ዓ.ም. አከባቢ “ቤቴል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን” በሚል ስያሜ ተመስርታለች። ቤተክርስቲያኒቱ ከስሟ ለመገንዘብ እንደሚቻለው ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ናት ።

በእንግድነት ወይንም ለርዥም ግዜ ወደ ስዊዘርላንድ ሃገር ምጥተውም ሆነ በዚህ አገር ነዋሪ ሆነው ቋሚ የአምልኮ እና ሌሎች መንፈሳዊ መርሃግብሮችን መካፈል ይችላሉ። 

ከእኛ ጋር አብሮ ለማምለክ እንዲሁም ልዩ ጥያቄዎች ቢኖረዎ ሊያንጋግሩን ይችላሉ።